EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋ እንዲዘጋ ወሰነች
10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችም በ48 ሰዓታት ውስጥ ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ተወስኗል
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመች ለምትገኘው ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ የትንኮሳ እና የጠላትነት እንቅስቃሴ ምላሽ ለመስጠት በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ::
ሚኒስቴሩ በተጨማሪም የቪየና የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ኮንቬንሽንን በመጣስ በኢትዮጵያ...