Ethiopian News Agency
ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰየሙ
አዲስ አበባ፤መስከረም 25/2019 (ኢዜአ)፦ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል።
ግንቦት 24 ዓ.ም 2018 ዓ.ም የተካሄደውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ መሆኑ ይታወሳል።
በዚህም 7ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በሙሉ ድምፅ ሰይሟል።