ለአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ (Asrat Woldeyes Health Science Campus) ቻናል ውድ ቤተሰቦችና ተከታታዮች በሙሉ፤
ለ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ እና የብርሃነ መስቀሉ በዓል እንኳን በሰላም፣ በጤና እና በደስታ አደረሳችሁ!
የመስቀል በዓል የሰላም፣ የምህረት፣ የፍቅርና የብርሃን መገለጫ ነው። አባቶቻችን በደመራው እሳት ቂምና ጥላቻን አቃጥለው በፍቅርና በአንድነት እንደሚያከብሩት ሁሉ፤ ይህ በዓል ለመላው የካምፓሳችን ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የህክምና ባለሙያዎችና ሰራተኞች እንዲሁም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን፣ ጤናንና አንድነትን የሚያበስር ይሁንልን።
በየቀኑ ለወገኖቻችን ጤና እና ህይወት ማደስ የምናደርገውን ጥረት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን፤ ህመምተኞቻችን ፈውስን፣ ሁላችንም ደግሞ ሙሉ ጤንነትንና በረከትን የምናገኝበት ያድርግልን።
በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር፣ የጤና እና የመረዳዳት ይሁንላችሁ!
መልካም የመስቀል በዓል!
https://t.me/AWHSC12